ኤርትራ፤ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለች

ኤርትራ፤ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለች

ኤርትራ የተሸነፈውን የህወሃት ጦርን ለመደምሰስ ሰራዊቷን ወደ ትግራይ ክልል አትልክም ሲል ለኤርትራ መንግስት ቅርበት ያለው ምንጭ ጠቅሶ የኤርትራ ኘረስ ዘገበ።ሆኖም በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ የሚቀርብለት ከሆነ ወታደራዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

የኤርትራ ፖሊሲ የማይለወጥ አይደለም ያለው ዘገባው ከኢትዮጵያ ጣልቃ እንድንገባ ከተጠየቅን የኢትዮጵያን መንግስትን ለማገዝ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ብሏል ምንጩ ፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ በመቶዎች የሚቆጠሩ የህወሃት ወታደሮች በፈቃደኝነት ለኢትዮጵያ ወታደሮች እራሳቸውን መስጠታቸውን የኤርትራ ኘረስ በዘገባው የጠቆመ ሲሆን ጥቂት የማይባሉ የህወሓት ተዋጊዎች ደግሞ ለኤርትራ ድንበር ጠባቂ ወታደሮች በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ነው ብሏል።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s